አሐዱ ስብከት || Ahadu Sebket channel logo አሐዱ ስብከት || Ahadu Sebket
  • Custom URL: @ahadusebket2121
  • Country: United States 🇺🇸
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 15.5K
  • Video Views: 34.09K
  • # videos: 10
  • Category: Music Religion Society
  • Date Created: 2021-10-17
  • Date Updated: 2024-06-28
Audience activity: 2
Views per video: 3.41K
Audience growth speed: 15


💖------- እንኳን ወደ የማኅተብ ሚዲያ መንፈሳዊ ቻናል በሰላም መጣችሁ ------💖 ይህ መንፈሳዊ ቻናል የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት የሚለዉን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል መሰረት በማድረግ በወራት ውስጥ በየ እለቱ የሚከበሩ የቅዱሳን መታሰቢያ በዓላቶችን ሁልጊዜ ታሪካቸዉን ገድላቸውን ድርሳን እና ስንክሳር የምናደምጥበት መንፈሳዊ ቻናል ነው። ስለዚህ ሁላችሁም በየዕለቱ የሚታሰቡትን ቅዱሳን በዚህ መንፈሳዊ ቻናል እየገባችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኖ እና ይህንን ቻናል ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ የማህበሩ አባል እና ተሳታፊ እንድትሆኑ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። 💖 --------- Welcome to Mahteb Media Spiritual channel -------- 💖 This spiritual channel is based on the words of the Bible which says that the memory of the saints is a blessing, every day for months. It is a spiritual channel where we listen to the celebrated saints' commemorative holidays and their stories. Therefore, all of you can participate in the blessings by entering the saints who are remembered every day through this spiritual channel and use this channel. We humbly ask you to become a member and participant of the association by subscribing. Like Subscribe Share ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን Thanks For Watching