የግዕዙ መነሻ ቃል ሰብሐ አመሰገነ ሲሆን ስባሔ ማለት ምስጋና ማለት ነው ። ይህ የዘማሪ መቅደስ መኮንን የዩቲዩብ ቻናል ነው የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያገኛሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ !