አውደ ጥናት ዘግእዝ/Awde Tinat ZeGeez channel logo አውደ ጥናት ዘግእዝ/Awde Tinat ZeGeez
  • Custom URL: @awdetinatzegeez
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 14.1K
  • Video Views: 675.59K
  • # videos: 285
  • Estimated Earnings: $168 - $2.7K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2017-08-11
  • Date Updated: 2024-06-30
Audience activity: 47
Views per video: 2.37K
Keywords: የዘወትር ጸሎት ውዳሴ ማርያም አንቀጸ ብርሃን ይዌድስዋ መላእክት መልክዐ ማርያም መልክዐ ኢየሱስ አአትብ ገጽየ በስመ አብ አባታችን ሆይ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ውዳሴ ማርያም አንቀጸ ብርሃን ይዌድስዋ መላእክት ለማርያም መልክዕ ኢየሱስ እመቤታችን ግእዝ አማርኛ የቃል ትምህርት መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ዳዊት


እንቋዕ መጻእክሙ ዳኅነ ኅበ አውደ ጥናት ዘልሣነ ግእዝ፤ ወባኡ በሰላም ኅበ ጽርሐ አውደ ጥናት ከመ ትትመሀሩ ፈሪሐ እግዚአብሔር ቅድመ ወልሣነ ግእዝ ድኅረ። ይህ ድረ ገጽ የታሪካችን መተረኪያ አንደበት፤ የጥበብ ማስተዋያ መነጽር፤ የባሕላችን ሁሉ ማጣፈጫ ጨው የሆነውን የግእዝን ቋንቋ የምንማርበት ማዕከል ነው። ይህ ትምህርት የሚሰጠው “በአውደ ጥናት ዘግእዝ” ሥር ሆኖ “አውደ ጥናት ዘግእዝ” በሚል ስያሜ ሲሆን የማስተምረው እኔ መ/ር መላኩ አስማማው ቢሰጠኝ ነኝ። የአውደ ጥናት አፍቃሪዎች ሁላችሁም እንደምታውቁት ከስድስት(6) ዓመታት በላይ የግእዝን ቋንቋ ጨምሮ በልዩ ልዩ የእምነትና የማኅበራዊ ሕይወት ላይ በሚያተኩሩ አርእስት ዙሪያ በነጻ ሳስተምር ቆይቻለሁ፤ አሁንም በማስተማር ላይ እገኛለሁ፤ ለወደፊቱም ቢሆን ይህንኑ የፈቃደኝነት አገልግሎቴን እቀጥላለሁ። Welcome to Awde Tinat ZeGe'ez! ከዚህ በላይ የተጠቀሰው እንዳለ ሆኖ በግእዝ ቋንቋ ላይ የበለጠ ፍላጎት ላላችሁና በቋሚነት መማር ለምትፈልጉ ወገኖች በጣም አንስተኛና ከሚሰጠው የትምህርት ጥራት አንጻር ሲመጣጠን ከነፃ አገልግሎት በማይለይ ክፍያ እንድትማሩ የተጀመረ ድረ-ገጽ ነው።