አስተዋይ ገፆች - Asteway Getsoch channel logo አስተዋይ ገፆች - Asteway Getsoch
  • Custom URL: @astewaygetsoch
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 21.5K
  • Video Views: 297.7K
  • # videos: 10
  • Estimated Earnings: $74 - $1.19K
  • Category: Entertainment
  • Date Created: 2020-07-18
  • Date Updated: 2024-07-01
Audience activity: 13
Views per video: 29.77K
Audience growth speed: 14
Keywords: funny videos tiktok Ethiopian comedy ethiopia Gege kiya ዮኒ ማኛ Yoni Magna ethiopian news dr abiy today Ashruka abel birhanu abrelo hd ETHIOPIA kid and mahi miko mikee ebstv worldwide ETHIOPIAN MOVIE mahi and kid Fani samri Fani samri break up Fani samurai Fani samri prank Fani samri dance Fani samri music Fani samri new video Fani samri birthday part 1 Dr abiy ahmed Dr abiy ahmed nobel prize Zemen drama ethiopian wedding Zehabesha Official


አስተዋይ ገፆች ! ቴክኖሎጂ፣ ማህበረሰብ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የጋራ ተፅኖአቸዉን በሚያሳርፉባት አለም ጊዜውን ተረድተን አብረን መጓዝ እንችል ዘንድ ተፅኖ ፈጣሪ መጽሐፍቶችን እና በአለም ዙሪያ ተደማጭ ፖድካስቶችን ይዞልን ብቅ ብሏል። በአስተዋይ ገፆች ሳቢና አንገብጋቢ ሀሳቦች ይወሳሉ ! በህግ፣ ጋዜጠኝነትና ተግባቦት ሙያዎች የዳበረ ልምድና ትምህርት ባለው አብረሀም አስራት የሚቀርበው ይህ ዝግጅት አድማጮችን ወደ ላቀ የእውቀትና የአዲስ መንገድ ከፋታ ጅማሮ ይዞ ይጎዛል። በኢትዬጰያ ጉምቱ ዩኒቨርስቲዎች የህግ፣ ጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርቶችን የተማረውና ከ10 በላይ የአለማችን አገሮች ማለትም በአሜሪካ ፣ ደቡብ ኮርያ፣ ጀርመን ፣ ቻይና ፣ፈረንሳይና ጣልያንን ጨምሮ በሌሎች አገሮችም ተዘዋውሮ በተለያዩ መስኮች ዙሪያ ልምድና ስልጠናዎችን ማግኘት የቻለዉ አቅራቢያችሁ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ አለማቀፍ ዕይታዎችን ይዞላቹ ቀርቧል። አዳዲሳ ጉዳዮችንና በአለማችን አየተከሰቱ ያሉ ተለዋዋጭ ኩነቶችን ለመረዳት ባለው ፅኑ ፍላጎት ተመልካችና አድማጮችን ወደ ዉስብስቡና የተጋመደው አለም በየሳምንቱ በሚቀርበው " አስተዋይ ገፆች " የፖድካስት ፕሮግራም ትዝብት ቀስቃሽ መጽሐፍቶችን እና በአለም ዙሪያ የሀሳብ አበርክቶአቸዉ ከፍ ያሉ ፖድካስቶችን ይቃኛል ፤ በሀሳብም ይሞግታል። እንኳን ወደ አስተዋይ ገፆች በደህና መጡ……የአለምን አካሄድ ከመፅሐፍትና ፖድካስቶች መርምረውና ተገንዝበው አብረውን ለመብረር የፍላጎት ቀበቶዎን ያጥብቁ!!