Bini Girmachew - ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን channel logo Bini Girmachew - ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
  • Custom URL: @binigirmachew
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 3.5K
  • Video Views: 44.71K
  • # videos: 94
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2022-04-18
  • Date Updated: 2024-05-25
Audience activity: 12
Views per video: 475
Keywords: Bini Girmachew Bini ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን EthioBini psychology Ethiopia Ethiopia psychology Ethio psyc book Ethiopia ሰው ሁን ሰው ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን addis ababa ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን Bini Girmachew ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን Bini Girmachew ebs love


የዚህ YouTube አላማ መልካም ሃሳቦችን፤ አነቃቂ ቪዲዮዎችን ማስተላለፍ ነው። ሁላችንንም ከሚያለያዩን ውጫዊ ነገሮች በላይ፤ የሚያመሳስሉን ውስጣዊ ነገሮች ይበዛሉ ብዬ አምናለሁ። የአብዛኛዎቻችን ምኞት ፍቅርን፤ ውስጣዊ ሰላምን፤ እርክታን እና ተስፋን ከልባችን አለማጣት ነው። ስለዚህ በሚያመሳስሉን ሃሳቦች፣ ምኞቶችና ሰዋዊ ፈተናዎች ላይ እንድንወያይ ይህ መድረክ ይረደናል ። ከምንም በላይ ግን ምኞቴና አላማዬ እራሴና እኔን መሰሎችን አመለካከትን በመለወጥ ከህይወት ጋር ያለንን ግንኙነት መቀየር እንደሚቻል ማስታወስ ነው። ከዚህች አጭር ኑሮ የቻልነውን ያህል አጣጥመን ለመኖር እራሳችን ላይ መስራቱ ወሳኝ ነውና። በዙሪያችን እንዲለወጡ የምንመኛቸው ነገሮች በሙሉ በቅድሚያ መለወጥ ያለባቸው ከውስጣችን ነው። እኔ ለማደግ፤ ለመማር፤ ለመሻሻል የምመኝ አንድ ተራሃ የ ኢትዮጵያዊ ነኝ። ሆኖም ግን ብርታት የሚሰጠኝ ነገር ቢኖር፣ ሌሎች ብዙ ሰዎች በተመሳሳይ ጎዳና ላይ መሆናቸውን ማሰብ ነው። ለዚህ ነው አብረን እንድንጓዝ የምጠይቀው። ብዙዎቻችን ውጫዊውን አለም ለመለወጥ በመታገል ብዙ ጊዜን እናጠፋለን። አንድ የረሳነው ጥበብ ግን፤ የሁሉም ነገር ለውጥና መፍትሄ በውስጣችን መሆኑን ነው። እራስን መለወጥ የማያልቅ የህይወት ስራ ነው። ደግነቱ በየትኛውም እድሜ፤ በየትኛውም ጊዜ፤ በማንኛውም እውቀት፤ በየትኛውም ቦታ መጀመር ይቻላል። ብቸኛው የሚያስፈልገን ነገር ቢኖር ቁርጠኝነት ብቻ ነው!!! ሌሎችን በመርዳት ደግሞ፤ የእርሳችንን ለውጥ ማፋጠን እንችላለን። የዚህ ደረገጽ ሀሳብ ከማረከዎ የYouTube ቻናሌን ሰብስክራብ ያድረጉው