ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ channel logo ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
  • Custom URL: @drsamuelhailu
  • Country: Ethiopia 🇪🇹
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 5.49K
  • Video Views: 206.07K
  • # videos: 24
  • Estimated Earnings: $51 - $824
  • Category: Health Knowledge Lifestyle Society
  • Date Created: 2020-06-29
  • Date Updated: 2024-05-03
Audience activity: 37
Views per video: 8.59K
Keywords: Ethiopia Hip Replacement knee replacement Total Hip Replacement Total knee replacement Anterior total hip replacement Hip fracture acetabulum fracture Dr Sami Dr Sami Hailu Pelvic fracture hip dislocation orthopedic trauma arthroplasty አጥንት ህክምና ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ ኢትዮጵያ ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አዲስ አበባ ሳማሪታን ቀዶ ህክምና ማእከል Addis Ababa


በዚህ ቻናል ኢትዮጵያ ውስጥ በሰብ-ስፔሻሊቲየ የምሰጣቸው የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምናዎችን እናያለን። * ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ - ግማሽ እና ሙሉ ዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ በአምሪካ ሰራሽ እቃ - በተለመደ መልኩ የሚሰራ እንዲሁም - ዘመናዊ ጡንቻ ሳይቆረጥ በትንሽ ጠባሳ በሚሰራ ዘዴ * ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ * የዳሌ ስብራቶች - የዳሌ ገንዳ - የዳሌ ማቀፊያ - የዳሌ ኳስ - የዳሌ አንገት - የዳሌ ስር አጥንቶች ስብራት * ከአጥንት መሳሳት ጋር ተያይዘው የሚከሰቱ ስብራቶች * ሌሎችም ውስብስብ አጥንት ስብራቶች፥ መገጣጠሚያ ጉዳቶች እና ውልቃቶች እና ህክምናዎቹ እንዲሁም * እነዚህን ችግሮች መከላከያ ዘዴዎችና መፍትሄዎቹ እንመካከራለን። ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ** ** የአጥንት ህክምና ስፔሻሊስት ** የዳሌ ና ጉልበት መገጣጠሚያ ቅየራ፤ የከፍተኛ አጥንት አደጋዎች ሰብ-ስፔሻሊስት ** በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ፥ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአጥንት አደጋዎች ህክምና ንዑስ-ክፍል ሀላፊ ** ሳማሪታን የቀዶህክምና ማእከል አድራሻ: አዲስ አበባ መሪ ሎቄ (ወሰን ሰፈር) ያለው ሰንሻይን መኖርያ ግቢየጀርባ በር፥ አሜሪካን ህክምና ማእከል አጠገብ:: ሞባይል፡ +251933919299 ለድንገተኛ ህክምና ሳማሪታን 24/7 ክፍት ነው። በቀጠሮ ለመታየት ድረ-ገፃችንን ይጠቀሙ:: Https://DrSamuelHailu.com/a ካስቸገረዎ የታካሚውን ዝርዝሮች በ0933919299: በቴሌግራም በፌስፑክ 1. መታየት የሚፈልጉበት ቀን፥ ሰዓት ና 2. ሙሉ ስም-ከነ አባት እና አያት 3. ኢሜል 4. ሁልት የ ስልክ አማራጮች 5. እድሜ 6. የመኖሪያ ክልል እና አድራሻ 7. የሚታዩበት ምክንያት ይፃፉልን::