Mesi Buna Tube channel logo Mesi Buna Tube
  • Custom URL: @mesibunatube2259

  • YouTube channel type
  • Audience: 2.29K
  • Video Views: 21.2K
  • # videos: 70
  • Date Created: 2015-10-10
  • Date Updated: 2024-06-07
Audience activity: 9
Views per video: 302


ስለ ሐገር የዜጎች መብት ፍትህ ስነ ግጥም ስለ ፍቅር ጥያቄዎች ወይይት አስተማሪ መልክቶችን አዝናኝ ቀልዶች ሁሉንም የያዘ ቻናል ነው ። ወገኖቼ ከፍቅር በላይ ፖሊስም ከፍቅር በላይ ፍርድ ቤት የለም!!! ፍቅር የተፈራውን አልፋ እና ኦሜጋውን እግዚአብሔር አምላክን ከእናታችን ከእመቤታችን ከድንግል ማርያም እንዲወለድ እንዲሰቀል ካስገደደው ከዚህ በላይ ምን የፍቅር ምሳሌ አለ?? እኛ በደለኛ የሆንን ሰዎች ለወገናችን ለጎረቤታችን በይቅርታ ፍቅራችንን ማሳየት እንዴት ይከብደናል?? ♥♥♥♥♥ እወዳቹሃለው የቻናሌ ተከታታዮች ♥ በስራዬ ሳይሆን በደግናት በቅንነት እንደምትከታተሉኝ ተስፋ አደረጋ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ