Agiza  Media 3፤6 አግዕዛ ሚዲያ፫፤፮ channel logo Agiza Media 3፤6 አግዕዛ ሚዲያ፫፤፮
  • Custom URL: @agizamedia3.6
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 5.57K
  • Video Views: 114.24K
  • # videos: 805
  • Estimated Earnings: $28 - $456
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-06-13
  • Date Updated: 2024-05-12
Audience activity: 20
Views per video: 141


Welcome to agiza meda like, share, subscribe. እንኳን በደህና መጣቹልን አግዕዛ ሚዲያ ስለመጣቹ እናመሰግናለን ሼር ላይክ ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ እነሆ የባአታ ማርያም ወቅድስት አርሰማ ጽዋና የበረከት ስራ ህንፃ ቤተክርስትያን ማሰርያ ማህበር ሚዲያ በዝህ ሚዲያ ብዙ መልካም በጎ የሆነዉን በረከት ስራ እንሰራለን ነዲያንን እናበላለን ገዳማትንና ታርካዊ ቦታዎች እንጎበኛለን ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ታርክና የምናቀርብቤትና የተለያየ በቅዱሳን ታርክ ስብከተ ወንጌል የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት መዝሙር በማህበራችን ኪነ ጥበብ ክፍል የሚዘጋጅ ድራማ ጭዉዉት ትረካ ግጥም መነባነብ እንቆቅልሽ ወዘተ እናቀርባለን የምንሰራቸዉ ስራ የጽዋ ማህበረተኞችጋር በመተባበር ነዉ ዝክረ ቅዱሳን የቅዱሳን ታርክ በአባቶች አንድበት ይቀርባል የተለያዩ ህንፃ ቤተክርስትያን እንሰራለን እያሰራንም ነዉ ንሳሃ ያልገቡት ንሳሃ የምገቡቤት መልካም በተሰብ የምናፈራበት ፊጹም መንፈሳዊ ማህበር ሚዲያ ነዉና ኑ አብረን እንደግ የእትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያ ተከታይ የሆናቹ ሁላችዉም ጽዋ ማህበር አባል ሁኑእያለን በአክብሮት እንጋብዛለን አዕግዛ ሚዲያ አባል መሰራች ሚሚ ወለተ አረጋዊ ዋና አባላት ቆሞስ አባ ጳዉሎስ እንዳአለዉ በምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት በሰሜን አቸፈር ወረዳ ቤተ ክህነት የምትገኘው አዕግዛ አዲስ አለም በአታ ማርያም ወቅድስት አርሴማ ህንፃ ቤተክርስትያን አስተዳዳር ሁለተኛ መጋቤ ትፍስህት ታከለ ሞላ አዲስ አበባ አቃቂ ቃልቲ ገላን ቅድት ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ዋና ፀሐፊና የስብተ ወንጌል አላፊ ባአታ ማርያምና የቅድስት አርሴማ ጽዋ ማህበርተኞች በሙሉ ይቻናላችን ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ