TABOR ታቦር TUBE channel logo TABOR ታቦር TUBE
  • Custom URL: @tabortube
  • Country: Australia 🇦🇺

  • YouTube channel type
  • Audience: 206K
  • Video Views: 28.26M
  • # videos: 272
  • Estimated Earnings: $7.06K - $113.04K
  • Category: Christian music Music Religion Society
  • Global Rank: 278748
  • Country Rank: 1787
  • Date Created: 2017-12-28
  • Date Updated: 2024-07-01
Audience activity: 137
Views per video: 103.89K
Audience growth speed: 86


https://linktr.ee/admin በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ኣሜን።i “እርሱም ሐጢአት አላደረገም፣ ተንኮልም በአፉ አልተገኘበትም፣ ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፣ መከራንም ሲቀበል አልዛተም፣ ነገር ግን ጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ፣ ለሐጢአት ሞትን፣ ለጽድቅ እንድንኖር እራሱን ራሱ በሥጋው ሐጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፣ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ፣ እንደበጐች ትቅበዘበዙ ነበርና፣ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል፡፡ (1ኛ ጴጥ.2÷22-25)ይቀጥላል፡፡ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5፥19) When we face insurmountable challenges, we can turn to the all-powerful Creator God. His strength and renewal can help us face our fears and do the impossible.