አርባዕቱ ኢንስሳ ዩቱብ channel logo አርባዕቱ ኢንስሳ ዩቱብ
  • Custom URL: @afomia25

  • YouTube channel type
  • Audience: 92
  • Video Views: 7
  • # videos: 2
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2022-02-21
  • Date Updated: 2024-05-12
Views per video: 3


ሰው ጨካኝ ሲሆን #እግዚአብሔር ግን ሁሉን የሚወድ ቸርና ርህርህ ነው ለዚህም ነው ንጉስ ዳዊት ከሦስቱ ቅጣቶች መካከል አንዱን እንዲመርጥና አማራጩ ሲቀርብለት የተናገረው ቃል ድንቅ ነው ምህርቱ ብዙ ነውና በእግዚአብሔር እጅ እንውደቅ በሰው እጅ ግን አልውደቅ 2ኛ ሳሙ 24፥14 ጻድቁ እዮብም በሦስቱ ባልደረበቹ እጅ በወደቀ ጊዜና እነርሱም እርሱን መውቀሳቸውን ባላቋረጡ ጊዜ እንዲህ ነበር ያላቸው ነፍሴን የምትነዘንዙ በቃልስ የምታደቅቁኝ እስከ መቼ ነው? ይኸውም ስትሰድቡኝ አሥር ጊዜ ነው ኢዮ 19፥2-3 #እግዚአብሔር ግን ከሰው በእጅጉ በተለየ መልኩ መሐሪና ርህርህ መሆኑን በሚከተሉት ውስጥ እንመለከታለን #አቡነ_ሺኖዳ_ሣልሳዊ