Kassu Boston channel logo Kassu Boston
  • Custom URL: @kassuboston
  • Country: United States 🇺🇸
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 4.45K
  • Video Views: 336.82K
  • # videos: 223
  • Estimated Earnings: $84 - $1.34K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2013-01-17
  • Date Updated: 2024-06-19
Audience activity: 75
Views per video: 1.51K
Keywords: ጤና ይስጥልኝ


ይህ ጤና ይስጥልኝ የተሰኘ የሚዲያ አገልግሎት ነው፥ አዘጋጆቹ (ካሳሁንና ኤልሳ) ጤና እንዲሆንልዎትና እንዲሳካልዎት እየተመኘን በውስጥና በውጭ አካልዎ ጤንነት ላይ ያተኮረ መረጃና ምክር እንዲሁም ትምህርቶችን ይዘንልዎ የምንቀርብበት መስመር ነው፥ እንዲከታተሉት እንዲያደምጡትና ለወዳጅ ዘመዶችዎ እንዲያካፍሉት እየጠየቅንዎት ተከታታይ ቪዲዮዎችን እንዲያገኙ ሰብስክራይብ የሚለውን ምልክት እና የደውል ምልክቱን መጫንዎን አይርሱ። ከተመቸንዎ ከኛ ጋር ለመቀጠል ሰብስክራይብ የሚለውን ተጭነው የደውል ምልክቱን ቢነኩት ቪዲዮ በለቀቅን ቁጥር መልዕክት ይደርስዎታል። ከኛ ጋር ይቆዩ !! እናመሰግንዎታለን ። ጤና ይስጥልኝ ሚዲያ አገልግሎት ! ኤልሳ ና ካሱ ይህ አገልግሎት በ 2020 ተጀመረ Welcome to Our Channel ! This is a media service called Hello (Tena Yestelegn media), we wish you the best of luck and success. We bring you information and advice on health of your Internal (Spiritual Body)and External(Physical Body) health, and we ask you to listen to it and share it with your friends and relatives. Remember to subscribe and support us !! Thank you ! Elsi & Kassu Channel started in Jan 2020