Tajweed in Amharic ተጅዊድ በአማርኛ - Official channel logo Tajweed in Amharic ተጅዊድ በአማርኛ - Official
  • Custom URL: @tajweedinamharic-official
  • Description language: Arabic

  • YouTube channel type
  • Audience: 134K
  • Video Views: 10.77M
  • # videos: 786
  • Estimated Earnings: $2.69K - $43.09K
  • Category: Lifestyle Religion Society
  • Global Rank: 404257
  • Country Rank: 67158
  • Date Created: 2014-09-11
  • Date Updated: 2024-07-11
Audience activity: 80
Views per video: 13.71K
Audience growth speed: 37


ይህ - ኦፊሴላዊ የተጅዊድ በአማርኛ የዩቱዩብ ቻናል ሲሆን የአሏህን ሱብሐነሁ ወተዓላ ንግግር የሆነውን ቁርኣን በትክክል ለማንበብ እና ለመረዳት የተለያዩ ዝግጅቶችን በአማርኛ ቋንቋ ለተመልካቾች የሚያቀርብ ቻናል ነው። ___________ በተለይ ቁርኣንን በጥሩ ሁኔታ ለማንበብ እና በተጅዊድ ትምህርት ዙሪያ ጥሩ እውቀትን ለማግኘት ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉት እናስገነዝባለን። ___________ عن عثمان بن عفان -رضي الله عنه- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال «خَيرُكُم من تعلَّمَ القرآنَ وعلَّمَهُ» ከዑሥማን (ረዲየሏሁ ዓንሁ) እንደተዘገበው ፣ የአሏህ መልእክተኛ (ሰልለሏሁ ዐለይሂ ወሰልለም) ከእናንተ በላጩ ቁርኣንን ተምሮ ያስተማረ ነው አሉ። ቡኻሪ ዘግበውታል ____________ በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉን|Follow us on: ፌስቡክ |https://www.facebook.com/TajweedinAmharic ቴሌግራም | https://t.me/almunirquranicacademy ዩቲዩብ | youtube.com/channel/UCX2H1qFLMiGnQGj7Wc2Kakg ድረ-ገፃችን | almuniracademy.com