ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራቹህ እንኩዋን ወደ እራህማ መርሳ ቻናል መጣችሁ ። በዚህ በኔ ቻናል አዝናኝ አስተማሪና ጠቃሚ የሆኑ ስራዎቼን አቀርባለው። ወዳቹሁ ፈቅዳቹህ ለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው። ሁላቹህንም እወዳቹሀለው። ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ ከጎኔ ሆናቹህ እንደምታበረታቱኝ እተማመናለው። በድጋሚ ከልብ አመሰግናለው::