Enatochi Tube እናቶች ቱዩብ channel logo Enatochi Tube እናቶች ቱዩብ
  • Custom URL: @enatochitube3224
  • Country: UAE 🇦🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.12K
  • Video Views: 14.46K
  • # videos: 32
  • Category: Lifestyle Religion Society
  • Date Created: 2021-02-02
  • Date Updated: 2024-07-11
Audience activity: 12
Views per video: 451


#እናት #በጎ #አድራጎት #ማህበር በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በባልጭ ከተማ የሚገኝ ነው። እናት በጎ አድራጎት ማህበር ብዙ መልካም ስራዎችን እየሰራ የሚገኝ ለወረዳችን ትልቅ ተስፋ የሚሆን ማህበር ነው ሁላችንም ከጎኑ ልንቆም ይገባል ማህበሩን በገንዘብ በሀሳብ በጉልበት ለማገዝ የምትፈልጉ ሁሉ አናግሩን እስካሁን ለብዙ አቅመደካሞች አስቤዛ ለተቸገሩ ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ ከወረዳችንም አለፍ ብሎ በሻሸመኔ ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን ድጋፍ በማድረግ ብዙ ደስ የሚሉ ስራዎችን ሰርተናል። እናት በጎ አድራጎትን በመቀላቀል ሁሉን አቀፍ ስራ በመስራት ለወረዳችን ብሎም ለሀገራችን ተስፋ እንሁን እንላለን ። አሁን ደግሞ በዚህ ቻናል መጥተናል አላማው አንድና አንድ ለመልካም መቆም ነው ። እናም እርሶም የድርሻዎን ይወጡ ። ቻናሉን ሰብስክራይብ subscribe Like and comment በማድረግ የምንለቃቸውን ቪዲዬዎች ቶሎ እንዲደርሶት የደውል ምልክቱን በመጫን በመመልከት ያግዙን አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን🙏🙏🙏