Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ channel logo Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
  • Custom URL: @ecclesiamedia316
  • Country: United States 🇺🇸
  • Language: Amharic

  • YouTube channel type
  • Audience: 42.5K
  • Video Views: 4.46M
  • # videos: 407
  • Estimated Earnings: $1.11K - $17.84K
  • Category: Entertainment Religion Society TV shows
  • Date Created: 2014-04-15
  • Date Updated: 2024-06-22
Audience activity: 104
Views per video: 10.96K
Audience growth speed: 11
Keywords: amharic mezmure protestant mezmure ethopia abiy_kiya pente Eyeta ዕይታ ዓለሙ አማረ አብይ ታደለ ኪያ ሾው Ecclesia Media Evangelical Elshady Tv Gmm Tv Devine show Nikodimos Show Mekurab Media Christian Tube መንፈሳዊ JPS TV CJ TV 7 Spirits TV Teaching Life Jesus Holly spirit Revelation Amharic Addis Ababa Pastor Dawit Molalign CJ TV Church Wisdom Love Family Youth Marriage Motivational ምስክርነት ቃለ መጠይቅ አነቃቂ @dawitdreams


ኤክሌሲያ ሚዲያ (ECCLESIA MEDIA) የኤክሌሺያ ዓለም አቀፍ የወንጌላውያን አማኞች ማኅበር ሚዲያ ሲሆን ማኅበራችን፦ በሮሜ 12፥14 “በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉን፥ የብልቶቹም ሁሉ ሥራ አንድ እንዳይደለ፥ እንዲሁ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ አንድ አካል ነን፥ እርስ በርሳችንም እያንዳንዳችን የሌላው ብልቶች ነን።” የሚለውን የያህዌ ቃል መሠረት በማድረግ “በክርስቶስ ኢየሱስ ሞት እና ትንሳኤ በማመን፤ ድነት በጸጋ ብቻ ነው!” ብለው በሚያምኑ የወንጌላውያን አማኞች የተመሰረተ ማኅበር ሲሆን አካላዊ አስተሳሰብ እንዲሰርጽ እና ያለ ቤተ ዕምነት ልዩነት አካሉን ለማገልገል ሸክም አለው። ማኅበሩ ለኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና ለአባላቱ ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት በወጣው አዋጅ ቁጥር 1208/2012 እና ህገ-መንግስቱ በሚሰጠው የኃይማኖት ነፃነት እና የመደራጀት መብት መሰረት በኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል የተመዘገበ ህጋዊ ማኅበር ነው። የማኅበራችን አባል ለመሆን ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቦቱን ይጠቀሙ፦ https://t.me/ecclesiaetbot ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦ . . . . . . Youtube (ዩቲዩብ)፦ https://www.youtube.com/@ecclesiamedia316 ቴሌግራም፦ https://t.me/ecclesiamedia ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/profile.php?id=100083338178939 ቲክቶክ፦ ecclesiamedia Instagram፦ https://instagram.com/ecclesiamedia?i... ኤክሌሺያ ዓለም አቀፍ የወንጌላውያን አማኞች ማኅበር (ኤክሌሲያ ሚዲያ)