ቀሙኤል ሚዲያ_Kemuel Media channel logo ቀሙኤል ሚዲያ_Kemuel Media
  • Custom URL: @_kemuelmedia4445
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.96K
  • Video Views: 62.72K
  • # videos: 131
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2022-09-06
  • Date Updated: 2024-06-12
Audience activity: 32
Views per video: 478


ሰላም ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? ቀሙኤል ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪዲዮ ትምህርቶች ፣ መዝሙራት ፣ ምክረ አበው ፣ ብሒለ አበው ፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ፣ ሃይማኖታዊ ቃለ መጠይቆች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ስርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው ማንኛውም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁምነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ቀሙኤል ሚዲያን ሰብስክርያብ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ የቤተ ክርስቲያናችንን መሰረተ እምነት ፣ ስርዓት ፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው ቀሙኤል ሚዲያ እንኳን ደህና መጡ! በእዚህ አጋጣሚ የቀሙኤል ሚዲያ የyoutube ቻናል አባል ለመሆን ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን በመጫን አባል መሆን ይችላሉ!