Welcome To My Channel ! On This Channel We Will Share Inspiring Experiences on Classic Books Every one Should Read In A Life Time,And Also On Travels ,Health, Techs And Social Life. እንኳን ወደ ቻናሌ በደህና መጣችሁልኝ! በዚህ ቻናል አለማቀፋዊ እውቅና ያላቸው መጽሃፍትን በግጥም-ቪዲዮ እንደመምባቸዋለን፣ ጉዞ፣ጤና፣ቴክኖሎጂ እና ማህበራዊ ህይወትንም እንቃኝበታለን። ቤተሰብ ስለምትሆኑም አመሰግናለው::