welcome to my channel.in this channal i play different kinds of music instruments traditional ethiopian and moderen instrumental .my goal to give you happens,rilaxing and bright day because i belive music is one of medicine .i hope you like my channel.one love. የተከበራቹ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ይህ ቻናል እራስዎን ለማረጋጋት ወደ ኃላ መለስ ብሎ ለማስታወስ እንዲሁም ጥበብን በጥበብ ለመጋራት የተከፈተ ነው ሁሉንም ስራዎች እራሴ እያቀናበርኩ በቻናሌ ላይ አካፍላለው ቤቴን ከወደዱት ቤተሰብ በመሆን አብረን እንጓዝ እላለው ፍቅር ያሸንፋል