Maraki አስራተ ማርያም YouTube channel logo Maraki አስራተ ማርያም YouTube
  • Custom URL: @marakiyoutube6648
  • Country: Saudi Arabia 🇸🇦

  • YouTube channel type
  • Audience: 9.52K
  • Video Views: 307.52K
  • # videos: 660
  • Estimated Earnings: $76 - $1.23K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-06-15
  • Date Updated: 2024-03-13
Audience activity: 32
Views per video: 465


ማራኪ አስራተ ማርያም YouTube መንፈሳዊ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ቻይናል ሰይብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ 👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🌾 ♥1ኛ #የቻይናሌ #አላማዬ ጥቅም ወይንም ገንዘብ ከተገኝ #ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ ነው በዚህ ቻይናል ላይ በርካታ የተለያዩ ነገሮችን #አስተላልፋለሁ ❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች ❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች ❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች ❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት ❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት🌾🌾 እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻይናል ነው የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም እጠይቃለው ! 🇨🇬💚💛❤️ #tiktokmaraki