እንኩዋን ወደ ደግ ሰው የዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል አስተማሪና ቁም ነገር ያላቸውን ስራዎች ወደ እናንተ አቀርባለሁ። እንደ ቻናሉና እንደ ስሙ ተግባሩም በአይን የሚታይ ስራ እንዲሆን ፈጣሪ ይርዳኝ። እናንተም ብርታቴ ትሆኑልኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ደግ ሰው ሁኑ ደጎችን ደግፉ። Welcome to the Good Man YouTube Channel. In this channel I present to you the teacher and the important work. May the Creator help me to be a visible work, as the channel and its function. I respectfully ask that you be my strength. Be kind and supportive.