❇️እንኳን ወደ ጆርዳን ባሕረ ዮርዳኖስ ምዕራፈ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ወመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን❇️ (ባሕረ ዮርዳኖስ EOTC) ቻናል በደህና መጡ‼️ ይህ ቻናል ቀኖና ቤተ ክርስቲያኗን በጠበቀ መልኩ በተለይ በማይመች ቦታ ለሚኖሩ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች ኦርቶዶክሳዊ ጸሎት፤ ትምህርት ፤ መዝሙር የሚተላለፉበት ቻናል ነው፡፡ መርጠው ቤተሰብ ስላደረጉን ከልብ እናመሰግናለን✝️ https://www.facebook.com/bahire.yordanos.eotc?mibextid=ZbWKwL