ውቢት እባላለሁ በዚህ ቻናል የተለያዪ ጠቃሚ የሆኑ የተፈጥሮ የፀጉርና የፊት መንከባከቢያዎችን እንዲሁም ፋሽን የሀበሻ ቀሚሶችን ከነዋጋቸው አካፍላችኋለሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ Hi friends ,welcome to my channel! I created this channel to share some Natural Beauty Secrets ,Lifestyle,Entertainment and more...important videos So don't forget to Subscribe to the channel and activitie the bell and let's fun inspiring each other .