የልዑል እግዚአብሔር፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ፣ በቅዱሳን ተራዳይነት ያደኩ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ:: ሙዚቃ አልሰማም፣ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ብቻ እዘምራለሁ !! - ሥርዓተ ቅዳሴ - ስብከት - መዝሙር ጥናት - መፅሐፍ - ገዳማት ይዳሰሱበታል!! እግዚአብሔር ይመስገን::