=አቅሌስያ ማለት ቤተ ክርስቲያን ማለት ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ :- ወንጌል እንማራለን -በየእለቱ ስንክሳር እናነባለን -ስለ ቤ/ክ ወቅታዊ ጉዳይ እናቀርባለን -የሳምንቱ እንግዳ ይኖረናል -ከቤ/ክ የቀጥታ ስርጭት እና ሌሎችንም የቤተክርስትያናችንን ጉዳዮች እዳስሳለን።