እንኳን በሰላም መጡ! ዲያቆን ጰራቅሊጦስ የማነብርሃን ሥዩም እባላለሁ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ፤ በጰራቅሊጦስ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች እና መዝሙራት አምራች ነኝ። በዚህ የዩቱብ ቻናል የቅድሳት ቤተክርስቲያንን ዶግማ ፣ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ የዝማሬ አገልግሎቶች ፣ ምስል እና ድምፅ ዝግጅቶች ይተላለፉበታል። ቤተሰብ ይሁኑ። መልካም ቆይታ! Welcome to Dn. Peraklitos Yemane Berhan Seyoum YouTube channel. Dn. Peraklitos Yemane Berhan Seyoum is servant of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.