Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ channel logo Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ
  • Custom URL: @tekeltube5210
  • Country: Kenya 🇰🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 48.7K
  • Video Views: 2.15M
  • # videos: 145
  • Estimated Earnings: $537 - $8.6K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-03-23
  • Date Updated: 2024-06-23
Audience activity: 44
Views per video: 14.82K
Audience growth speed: 30


"ቴቄል ማለት:- በሚዛን ተመዘንክ ቀለህም ተገኘህ ማለት ነው" (ዳን 5:27) ይህ ገጽ ከቤተክርስቲያን ውጪ የሆኑ እምነቶች የስህተት አስተምህሮዎቻቸው በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ትምህርት የሚመዘንበትና "ቴቄል" የሚባልበት ገጽ ነው። የዚህ ገጽ ዋና ዓላማ ሰዎች የቤተክርስቲያንን እውነተኛ ትምህርት እንዲያውቁና በቤተክርስቲያን የሌሉ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንዲጨመሩ ማድረግ ነው። በገጹ የተለያዩ ክርስቲያናዊ መልሶች ይሰጣሉ፣ ሥርዓታዊ ውይይቶችም ይደረጋሉ።