Hi my name is Fetiha This channel is all about natural beauty and home made remedies for hair growth and clear face and mor other vedos thank you so much 😍😍✅✅✅ ሰለም ውድ የፈቲ ቻናል ቤተሰቦች በቤት ውስጥ የሚሰሩ የጸጉር ማሰደጊዎችና ማሰመሪያዎችና የፊት ማስኮች ክሬሞች የውበት አጠቀሞችን በቀላሉ እንዴት ፊታችንን እንደምናሰምር እንማመራለን እኔም ከናተ ብዙ ምመራው ይኖራል