Hulu Addis Network |  ሁሉ አዲስ ኔትወርክ channel logo Hulu Addis Network | ሁሉ አዲስ ኔትወርክ
  • Custom URL: @huluaddisnetwork
  • Country: United States 🇺🇸
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 8K
  • Video Views: 636.61K
  • # videos: 587
  • Estimated Earnings: $159 - $2.54K
  • Category: Entertainment Society
  • Date Created: 2017-02-21
  • Date Updated: 2024-06-02
Audience activity: 79
Views per video: 1.08K
Keywords: Ethiopia Ethiopia FM Hulu Addis Meznagna Ethiopian Music Ethiopian Movies Ethiopian Entertainment Ethiopian News Ethiopian Radio Addis Ababa ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ዜና መዝናኛ ሙዚቃ ፊልም ኮሜዲ ወቅታዊ ጉዳይ Current Affairs Ethiopian Comedy Dr Abiy Ahmed AMHARA TIGRAY OROMIA ሁሉ አዲስ Hulu adiss Hulu Addiss ሁሉ አዲስ ሬዲዮ ፕሮግራም ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ሲኒማ ቀልድ ድራማ Seifu on EBS Donkey Tube Comedian Eshetu Melesse ዶንኪ ቲዩብ


በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 የሚቀርበውን ሁሉ አዲስ የመዝናኛና የመረጃ ፕሮግራምን የሚያቀርቡላችሁ አዘጋጆች በምርጥ ዝግጅትና በላቀ የምስል ጥራት ሁሉ አዲስ ኔትወርክን ይዘውላችሁ መጥተዋል፡፡ የረጅም አመታት የካበተ የጋዜጠኝነት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚዘጋጀው ሁሉ አዲስ ኔትወርክ የዩቲዩብ ቻናል ከሁሉ አዲስ መደበኛ ይዘቶች በተጨማሪ . ሊያመልጧችሁ የማይገቡ ዜናዎች . አዳዲስና ወቅታዊ ጉዳዮች . አነጋጋሪ ቃለምልልሶች . ያልተለመዱ ጨዋታዎች እና መዝናኛዎች . ደርዝ ያላቸው ትንታኔዎች . አስደማሚ ታሪኮች . ያልተደመጡ የኪነጥበብና የስፖርት መረጃዎች ይቀርባሉ፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ የሁሉ አዲስ ኔትወርክ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ የደውል ምልክቱን በመጫን ስለሚወጡት ቪዲዮዎች በፍጥነት መረጃ ያግኙ፡፡ በሚመለከቷቸው ቪዲዮዎች ላይ ላይክ ያድርጉ፤ ለወዳጆችዎም ያጋሩ፡፡ ሁሉ አዲስ ኔትወርክ በጥራት በታማኝነት ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን! Hulu Addis Network is created by eminent journalists that produce the well-known Hulu Addis Radio Show which is broadcasted on Bisrat FM 101.1. Designed by infotainment formats Hulu Addis Network covers wide range of topics from entertainment to current, local and international affairs including Ethiopian Art and Entertainment Ethiopian Comedy Ethiopian History Ethiopian Business Ethiopian Social life Addis Ababa City life