ፋፊ ሀበሻዊ  (fafi habeshawi) channel logo ፋፊ ሀበሻዊ (fafi habeshawi)
  • Custom URL: @fafihabeshawi6513

  • YouTube channel type
  • Audience: 467
  • Video Views: 33.07K
  • # videos: 118
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-07-05
  • Date Updated: 2024-04-24
Audience activity: 70
Views per video: 280


አሠላሙአለይኩም የቻናሌ ቤተሰቦች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ወደ ቻናሌ እንኮን ደህና መጣችሁ ኢስላማዊ ትምህርቶችና ሀድሶችም የሰሀባዎች ታሪክና አስተማሪ ነገሮች እንድሁም ግጥሞች ጭምር ታገኙበታላችሁ ይጠቅማል የምለውን እለቃለሁ በአላህ ፍቃድ ከዘረኝነት ከብሄርተኝነት የፀዳ ቻናል ነው ውዱ ነብያችን ስለላህ አለይሂ ወሠለም እንድህ ብለዋል ፦ ( " ከኔ የሰማችሁትን አንድት አንቀፅም ብትሆን እንኳ ለሌሎች አድርሱ " ) ስላሉ የቻልኩትን ያክል ለማድረስ እሞክራለሁ ምክራችሁና አስተያየታችሁ አይለኝ አላህ ኢትዩጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ህዝቦቿንም በያለንበት ከክፉ ነገሮች ይጠብቀን