HABIB AWEL - ሀቢብ አወል channel logo HABIB AWEL - ሀቢብ አወል
  • Custom URL: @-habibaweltube259
  • Country: United States 🇺🇸
  • Description language: English

  • YouTube channel type
  • Audience: 724
  • Video Views: 247
  • # videos: 13
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-09-15
  • Date Updated: 2024-05-11
Views per video: 19
Keywords: Ebs seyfu on ebs zhabesha meraja today


በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ የዓለማት ፈጣሪ ለሆነው አላህ ምስጋና ይገባው የአላህ እዝነትና ሰላም የነቢያት መደምደሚያ በሆኑት በታላቁ መልእክተኛ በሙሐመድ እና በተከታዮቻቸው ላይ ይስፈን። በመቀጠልም:- አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) ፍጹም ለእርሱ ብቻ የተሰራን መልካም ስራ እንጂ አይቀበልም በመሆኑም፦ ይህ ዩቲዩብ ቻናል የተውሂድን ምንነትና ወሳኝነት እንደዚሁም የሽርክን(በአላህ የማጋራትን) አደገኝነትና ዓይነቶቹን በሚገባ የሚያብራራ እና የተውሂድን መሰረታዊ ነጥቦች በቀላሉ ለተመልካቾቼ የሚያስጨብጥ እጥር ምጥን ያለ ወሳኝ ቻናል ነው። በዚህም ዩቲዩብ ቻናል ተጠቃሚዎች ያደርገን ዘንድ አላህን እለምናለሁ፣ In the name of Allah, the Most Compassionate, the Most Merciful. Praise be to Allah, the Creator of the worlds, may Allah's mercy and peace be upon the great messenger Muhammad and his followers, who are the last of the prophets. Then:- Allah (subhanahu wa ta'ala) does not accept anything but a good deed done only for Him. This YouTube channel is a concise and important channel that explains the nature and importance of Tawheed as well as the dangers and types of Shirk (partnership with God) and easily conveys the basic points of Tawheed to my viewers. With this, I ask Allah!