ውድ የ Deju Tube ቤተሰቦች ልትጎበኙኝ ስለፈቀዳችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ሰላም ፍቅር ጤና በእያላችሁበት የአለም ዳርቻ ከእናንተ ጋር እንዲሆን እየተመኘሁ ለእናንተ ለተከታዮቼ ወቅታዊ፣ ሀገራዊ እና ትኩሰ መረጃዎችን በሚዛናዊነት ወደ እናንተ ይዤ ለመቅረብ በዝግጅት ላይ እገኛለሁ። ሁሌም ከጎኔ በመሆን አጋርነታችሁን እንድትቀጥሉ እጠይቃለሁ ። (ቅን እንሁን ) Thanks to the Deju Tube family for being with us. We are preparing to bring you the latest, national and up-to-date information for our series. Always be by our side and show us your partnership. (Be honest)