- Audience: 735
- Video Views: 19.9K
- # videos: 3
-
Category:
Lifestyle
Technology
-
Date Created: 2020-04-03
-
Date Updated: 2024-05-18
Audience activity: 27
Views per video: 6.63K
Keywords:
Technology
Websites
Software
Tutorials
For ethiopia
Tutorial
computer
phone
amhric
android
ios
Tech Skills Ethiopia develops simplified technology tutorials and courses to educate and prepare workers across Ethiopia for the future job marketplace. The tutorials and courses focus primarily on Basic computers, Microsoft Excel, Microsoft Word, Microsoft PowerPoint, front-end web development, graphics design, adobe Photoshop, Adobe Illustrator, and other applications. These tutorials and courses are designed to enhance your technology toolkit and resume for individual use and teaching and training in the corporate environment.
ቴክ ስኪልስ ኢትዮጵያ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ሰራተኞችን ለወደፊት የስራ ገበያ ለማስተማር እና ለማዘጋጀት ቀለል ያሉ የቴክኖሎጂ ትምህርቶችን እና ኮርሶችን እምሰጣለን። ትምህርቶቹ እና ኮርሶቹ በዋነኝነት የሚያተኩሩት በኮምፒተር መሰረታዊ አጠቃቀም ፣ በማይክሮሶፍት ኤክሴል፣ በማይክሮሶፍት ወርድ፣ በማይክሮሶፍት ፓወር ፖይንት፣ ኦፊስ፣ የ ዌብሳይት የ ፊት ገጽ ስራ፣ግራፊክስ ዲዛየን ፣አዶቢ ፎቶሾፕ ፣አዶቤ ኢሉስትሬተር እና ሌሎችም ። እነዚህ መማሪያዎች እና ኮርሶች የተነደፉት የቴክኖሎጂ መሳሪያ ኪትዎን ለማሻሻል እና ለግል ጥቅም እና በድርጅት አካባቢ ለማስተማር እና ለማሰልጠን ነው።