ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ መዝሙራት፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም አስተማሪና አዝናኝ የቀጥታ ሥርጭቶችና ጠቃሚ መረጃዎች የሚቀርቡበት የቤተ ክርስቲያናችንን እምነት፣ ሥርዓትና ትውፊት የጠበቀ ዐውድ ነው። ቁም ነገር እየገበዩ ዘና ማለት ሲፈልጉ፤ መድረሻዎን ዞሚ ስንቱ - Zomi Sintu ቲዩብ ያድርጉ። እንኳን ደህና መጡ! እናመሠግናለን!