RASA TUBE ራሳ ቲዩብ channel logo RASA TUBE ራሳ ቲዩብ
  • Custom URL: @rasatube2590
  • Country: Saudi Arabia 🇸🇦

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.05K
  • Video Views: 173
  • # videos: 9
  • Category: Entertainment Humor
  • Date Created: 2021-08-29
  • Date Updated: 2024-05-25
Views per video: 19


#ራሳ!! እስኪ ወረድ እንበል ከቀወቷ ራሳ፣ የባለ ቅኖቹ የወንዶቹ ቁና፣ ልመላለስበት ከኮካ ወዲያ አገር፣ የአይበገሬዎች የወንዶቹ ማገር፣ ወዲያገር ላይ ቆሜ አሳዩኝ ብቼ ሜዳ፣ የምርታማዎቹ የቅኖቹ ጓዳ፣ ከመሀል ብገባ ደብር በርበሬውች፣ የደጋጎች ምድር የባለ ሽርጦች፣ እንዲያው ለመሆኑ እዲሁ ሳያችሁ፣ አቤት እኮ ማማር ክላሽ አያያዛችሁ፣ በክብር በፍቅር እራሳን ማን ያህላል፣ በፀብም ከመጡ በብርክክ ያስኬዳል፣ እስኪ ልገስግሰው ልሂድ ወደ አሻል መዲና፣ የቆጆች መፍለቂያ የወንዶቹ ቁና፣ በዛው አለፍ ስል ውቢት እና ሂዲ፣ እግዳ ተቀባይ መች ያሳልፉና እያሉ ነይ ግቢ፣ ወደላይ ቀናስል ወደ ጉራች በረት፣ የደጋጎች ምድ የእራሳ እብርት። ቁልቁል ወረድ ብል አይሁት ጠድቻ፣ ፍቅረሠቸው ከያዘህ ያከራትትሀል ልክ እደቃልቻ፣ ስሄድ ስገሰግስ ደረስሁ ግርጥ በረት፣ የኒያ የወንዶቹ የመቃዎች አንገት፣ በዛው ሻገር ስል ሄድኩኝ ከከሰሌ፣ አባቴ!! ተሳልሜ ልጣ እንዲሁ ላመሌ፣ አቤት ቁንጅናቸው አቤት ውበታቸው፣ ሰፊበረት ብሄድ አዞረች ፍቅራቸው፣ የኢስላሞች ሀገር ትንሿ ውሲሶ፣ ሀገረ እራሳ የእምነቷ ምሰሶ፣ ኸረ እዲያው ለትግርት ኸረ እንዲያው አግራሞት፣ ሞትን የማይፈሩ የደጋጎች ሀገር ሄጄ ኩሬ በረት፣ አዴ ከተነሱ ማን ሊመልሳቸው ፣ እንደ አፈር ሲያቦኑት በአፈሙዛቸው፣ ቁልቁል ወረድ ስል ታየችኝ እቧይ ባድ፣ የትልቆች ሀገር ጠላት አሻግሮ ቢያይ ይዶሉታል ካመድ፣ የራሳ መዲና ስሄድ አባያጥር፣ የመኖሪያ ምቹ የወንዶቹ ሀገር፣ ሁሉም ነቄ ናቸው መች ይገግሙና፣ ካላቸው አካፋይ እዴት እደሚያምሩ ሲተሳሰቡማ፣ በዛው ልሻገረው ወደ ጅረት ማዶ፣ የሽኩርት በርበሬ የአታክልት ነዶ፣ ትንሽ ሄደት ስል ገባሁ ከቁም ድጋይ፣ ተከባብሮ ኗሪ ያለውን አካፋይ፣ የጤፍ የማሽላ የማሾው እሸት፣