ሐያእ ሚዲያ Hayae' Media channel logo ሐያእ ሚዲያ Hayae' Media
  • Custom URL: @hayaemedia6331
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 964
  • Video Views: 44.67K
  • # videos: 37
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-04-27
  • Date Updated: 2024-05-11
Audience activity: 46
Views per video: 1.21K


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ! ስያሜ’ችንን ሐያእ ብለነዋል፡፡ ሐያእ ማለት ይሉኝተኛነት ነው፡፡ ይሉኝተኝነት የትክክለኛ ሙስሊም ባህሪ ነው፤ ሐያእ ከእኩይ ባህሪ ያቅበዋልና፡፡ ዓላማችን የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ድንቅ የስብዕና አስተምሮ፤ ቀደምት ታላላቅ ስራ የሰሩ አዋቂዎችንና ካነበብናቸው አልፎም ከሰማናቸው እንዲሁም ሌሎች ተዛማጅነት ያላቸውን ስራዎች በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ ተከታታዮቻችን በማቅረብ ማስታወስና ግንዛቤ መፍጠር ነው፡፡ ከወደዳችሁልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ኮሜንት ላይ የተሰማችሁን አስቀምጡልን፤ ያሳድገናልና፡፡ ሐያእ ሚዲያ!!!!