- ይማሩ ሰላም! እንኳን በደህና ወደ ይማሩ የዩትዮብ ቻናል በደህና መጡ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የቋንቋ ትምህርቶችን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም የደውል ምልክቱን በመጫን የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ! "እንግሊዝኛ" "አማርኛ" "ፈረንሳይኛ" Yimaru is a channel dedicated to teaching different languages to people all around the world. English - Amharic Amharic - English French - Amharic Amharic - French Subscribe and watch our latest videos