enat love channel logo enat love
  • Custom URL: @enatbest1234
  • Country: Germany 🇩🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 888
  • Video Views: 25.34K
  • # videos: 54
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-08-12
  • Date Updated: 2024-03-23
Audience activity: 28
Views per video: 469


ብንረዳ ኑሮ ብናስተነትነው የዚች አለም ህይወት ሁሌም ፈተና ነው። ደግሞም ብናስበው አላፊ መሆኑን አናዝንም ነበረ ዱኒያ ስትፈትነን። መጥፋቷ አይቀርም ታልፋለች አንድ ቀን ምን ለውጥ ያመጣል የእኛ እደዚህ መሆን። ውስጣችን ቢረዳ ምናለ ቢገባን የዱኒያ ህይወት ጊዜያዊ መሆኑን ። ባልተከፋን ነበር ሁሌ ባላዘን አኸይራን ብናስብ ትተናት ዱኒያን። ለዚች አለም ህይወት ለዚች ለብልጭልጭ አጣሁ ነጣሁ ብለህ እባክህ አትቆጭ። የጧት ጤዛ ኮናት ትንሽ አረፋፍዳ ወዳው የምጠፋ ዱኒያ ዱኒያ እያልክ እባክህ አትልፋ።። ውስጣችን ቢያውቀውም ዱኒያ ጠፊነቷን አምኖ ለመቀበል ወኔውን አጥቶታል። የምናስተውልበት አላህ ልብ ይስጠን ለአኸይራ እንድንሰራ ትተናት ዱኒያን።። "ENAT BEST