እንኳን ወደ ዐቢይ ዜማ በደኀና መጡ! ርእይ ✝️ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዝማሬ አገልግሎት በመላው ዓለም ተጠናክሮ እና ተስፋፍቶ፤ በሃይማኖት ጽኑዓን የሆኑ ምእመናን በዝተው ማየት፡፡ ✝️ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ ፣ ሥርዓት እና ያሬዳዊ ዜማን ለጠበቁ መዝሙራት፤ ተአማኒ ምንጭ መሆን። ዓላማ ✝️ ዘማርያንን፥ ሰንበት ትምህርት ቤቶችን እና ማኅበራትን በሙያ እና በገንዘብ በመደገፍ የዝማሬ አገልግሎትን ማጠናከር፥ ማስፋፋት እና መንፈሳዊ ዝማሬዎቻቸውንም ለመላው ዓለም እንዲያዳርሱ ማስቻል። 🔴 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔴