Sami Tube(አርሴማዬ) channel logo Sami Tube(አርሴማዬ)
  • Custom URL: @arsema
  • Country: UAE 🇦🇪

  • YouTube channel type
  • Audience: 12.6K
  • Video Views: 690.17K
  • # videos: 566
  • Estimated Earnings: $172 - $2.76K
  • Category: Society
  • Date Created: 2021-12-26
  • Date Updated: 2024-07-04
Audience activity: 54
Views per video: 1.22K
Audience growth speed: 13


#አርሴማ ማለት ምን ማለት ነው ? ። አርሴማ ማለት በወርቅ ልብሶች የተጎናጸፈችና የተሸለመች፤ መልከመልካም፤ ዉብ ማለት ነው፡፡ እንኔን መከተል የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ፤...ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ፍሱንም ቢያጎድል ምን ይተቅመዋል?ተብሎ የተነገረውን የክርስቶስ ወንጌል ተከትላ፡ ዘመድ አዝማዶቿን ትታ፤ጌታን የተከተለች፤በሮምና በአርማንያ ገዥዎች የነበሩ ሁለት ከህዲያን ነገሥታት ዲዮቅልጥያኖስንና ድርጣድስን፤ በሃይማኖቷ ጸንታ ድል ያደረግች፤የሮም ወታደሮች የሚያደርሱባት መከራና ግፍ፤ አስራትና ግርፋት ያልበገራት መላ ሕይወታቸውን ለእሳትና ለስለት ከሰጡት ከ27ቱ ቅዱሳት ደናግል አንዷ ሰማዕት ናት።