ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ስራዎችን ስናቀርብ ቆይተናል ማለትም መዝሙሮች፣ስብከቶች፣ወቅታዊ መረጃዎች፣መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም ሌሎች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገልግሎቶችን የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን በመሆኑም Subscribe በማረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን።