ሐሽማል - Hashmal channel logo ሐሽማል - Hashmal
  • Custom URL: @-hashmal1446
  • Country: France 🇫🇷

  • YouTube channel type
  • Audience: 3.44K
  • Video Views: 25.79K
  • # videos: 101
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2020-08-13
  • Date Updated: 2024-05-06
Audience activity: 7
Views per video: 255
Keywords: ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ኦርቶዶክስ ስብከት ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት ኦርቶዶክስ ሐሽማል - Hashmal ሐሽማል ethiopiyawiw tsadek tewahedo ሐሽማል hashmal ያዳነኝን አውቀዋለሁ yilal andebete ይላል አንደበቴ ፈቃዴ ይህ ነው fekade yih new tewodros yosef new mezmur 2019 mezmur orthodox ethiopia ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ adnegn amlake like mezemeran tewodros yosef orthodox mezmur amharic mahtot tube yilma hailu


✟ ✟ ✟ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ✟ ✟ ✟ “እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ” 2ኛ ቆሮ.9÷7 ሐሽማል - Hashmal የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ሕብረት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ጣዕሙዋ በረከቱዋ ረድኤቷ አማላጅነቷ በእውነት በምናምን ልጆቹዋ ላይ ይደርብን እንዲሁም የቅዱሳን መላዕክት የፃድቃን ሰማዕታት የአባቶች ጸሎታቸው ቃል ኪዳናቸው አማላጅነታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን! ይህንን ቻናል የምትከታተሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ! እኛ የተዋህዶ ልጆች እያለን ለምን ቤተክርስትያን በካህናትና በንዋያተ ቅድሳት እጥረት፣ መታደስ እያለባቸው እድሳት ሳያገኙ ታቦታት እያሉ አገልግሎት ያቆማሉ ለምንስ መነኮሳት ይቸገራሉ ልምንስ ነድያን ይራባሉ፣ ይቸገራሉ፣ መጠለያ አጥተውስ ለምን በየመንገዱ ይወድቃሉ! የልዑል እግዚአብሄር ልጆች የዚህ ቻናል አባል በመሆን የበኩላችንን አስተዋጾ እናድርግ። በሃገራችን የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት በመቸገር ላይ ናቸው እናም "ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።" ምሳ 19÷17 ተብሎ በቅዱስ መጽሃፉ እንደተጻፈው እንድረስላቸው ለኛም ለነፍሳችን ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርልናል። የምንለቃቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች እንዲሁም በበጎ አድራጎት ላይ የተሰሩ ቪድዮዎችን በመከታተል ሁላችንም SUBSCRIBE LIKE AND SHARE በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ከዚህ የዩቲዩብ ቻናል የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ ሚውለው የተጎዱ አብያተ ክርስቲያናት እና የተቸገሩ ምዕመናን ለመርዳት ነው! ስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።