Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ channel logo Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ
  • Custom URL: @terbinos_media1
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 43.3K
  • Video Views: 341.62K
  • # videos: 18
  • Estimated Earnings: $85 - $1.36K
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-10-01
  • Date Updated: 2024-06-22
Audience activity: 7
Views per video: 18.98K
Audience growth speed: 42
Keywords: Terbinos Media St.Georgis ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል Shi Wegoch Ethiopia Gondar መንፈሳዊ ጉዞ የሚሰውረው ፀበል ገዳማት documentary ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ ፈዋሽ ፀበል መዝሙር ዶርቃ ሚድያ G7 ቅዱስ ሚካኤል Nku Tamirtsion ተአምረ ጽዮን Aba Yohannes Tesfamariam Yegna Tv የኛ ቲቪ Mereja TV Nisebiho Mezmur ንሴብሖ መዝሙር Mehreteab Asefa Memeher Dr Zebene Lemma Seifu ON EBS EOTC TV Ahadu Daily Lij Bini Tube ገዳም


በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን። ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን። 👉 የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስን ተዓምራት እንመሰክር ዘንድ በሚዲያው አጥቢያ የነብስያ በረከተ ትሩፋቶቹን ይዘናል። ጉዞ ለመሄድ የምትፈልጉ ☎️ 0910101073/0918181867 በዚህ ይደውሉልን። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን። Terbinos Media - ተርቢኖስ ሚዲያ የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ። ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!!