ᒍᑌՏTIᑕᗴ ᖴIᖇՏT channel logo ᒍᑌՏTIᑕᗴ ᖴIᖇՏT
  • Custom URL: @zola406

  • YouTube channel type
  • Audience: 554
  • Video Views: 9.62K
  • # videos: 99
  • Category: Society
  • Date Created: 2015-01-07
  • Date Updated: 2024-04-08
Audience activity: 17
Views per video: 97


-በአንድ ወቅት የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጠኛ ንጉሱን እንዲህ ሲል ይጠይቃቸዋል “ለመሆኑ ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? ”እርሳቸውም ቆፍጠን ባለ አነጋገር “ኢትዮጵያዊነት ኩራትና ትህትና ነው” አሉት። -ጋዜጠኛውም ቢሆን የዋዛ አልነበረምና “ይቅርታ ያድርጉልኝ ጃንሆይ ይሄ ሃምብልነስ እና ፕራውድነስ የሚሉት ነገር እርስ በርሱ የሚጣረስ ማንነት አይመስልዎትም?” የሚል ጥያቄ ያስከትላል። -ንጉሱም እንዲህ አሉ “አየህ አንድ በጣም ተራ የምትለው ገበሬ ቤት በእንግድነት ብትሄድ ያለውን አብልቶ፤ እግርህን አጥቦ፤ ያጠበውን እግርህን ስሞ፤ አልጋውን ላንተ ለቆ እርሱ ግን መሬት ላይ ይተኛል። -በዚያው ልክ በሚስቱ፣ በርስቱና በሃገሩ ላይ ብትመጣበት ደግሞ በግንባርህ ላይ ጥይት ይቆጥርልሃል፤ ስለዚህ አይጋጭም፤ ነገር ግን ይሄንን ነገር ለመረዳት አንተ ራስህ ኢትዮጵያዊ መሆን አለብህ” ነበር ያሉት። -ኢትዮጵያዊነትን ለመረዳት ኢትዮጵያዊ መሆንን ይጠይቃል፤ ኢትዮጵያዊነት ረቂቅ ነው!! -ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!