💘QUR'AN💘 ከብዙ ነገር ሱስ ይይዛል ...በብዙ ነገርም ፍቅር ውስጥ ይወደቃል፤ ግን በቁርአን ሱስና ፍቅር ለመስመጥ እድለኝነትን ይጠይቃል። አላህ ሆይ! ልባችንን በቁርአን ፍቅር ሙላልን!! #Hikma_Quran Center