A YouTube channel - Based on the teachings and doctrines of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church | This Channel is A place of thanksgiving to the Lord | የ ዩ ቲዩብ ቻናል - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮን እና የእምነት ህግን መሰረት በማድረግ ለልኡል እግዚአብሔር በመዝሙር፣ በግጥም፣ በስብከት፣ በዘጋቢ ፊልም፣ በድራማ፣ በትርጉም ቪድዮዎች፣ በትረካዎች፣ በቀጥታ ሥርጭቶች፣ በቴክኖሎጂ ትምህርቶች ወዘተ ምስጋና የሚቀርብበት ቻናል ነው፡፡