In this channel you will find spiritual songs, sermons, and various engineering software. Join us by sharing the channel with others to make it accessible to all. If you have any comments, leave them in the comments box. Thanks for visiting. በዚህ ቻናል መንፈሳዊ መዝሙሮችን፣ ስብከቶችን እንዲሁም የተለያዩ የምህንድስና ሶፍት ዌሮችን ትምህርት ያገኛሉ፡፡ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ቻናሉን ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን፡፡ አስተያየት ካለዎት በኮሜንት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያስቀምጡልን፡፡ ስለጎበኙን እናመሰግናለን፡፡