LejTeddy Music channel logo LejTeddy Music
  • Custom URL: @lejteddy
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.32K
  • Video Views: 94.57K
  • # videos: 25
  • Category: Electronic music Lifestyle Music Technology
  • Date Created: 2014-06-13
  • Date Updated: 2024-05-12
Audience activity: 71
Views per video: 3.78K
Keywords: #Lej Teddy #FL Studio #Ethiopian Music on FL Tutorials #Music Arrangement


ሰላም ለእናንተ ! ይህ በአትዮጵያ የመጀመሪያው የ ኤፍ ኤል ስቱዲዮ ሙዚቃ ማቅናበሪያ ሶፍትዌር መማሪያ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል የተለያዩ አይነት ያላቸው ሙዚቃዎችን እንዴት በዚህ ሶፍትዌር በቀላሉ መስራት ይቻላል? ፣ ሶፍትዌሩንስ እንዴት በቀላሉ መረዳት እና መጠቀም ይቻላል? ፣ እንዴት ከሀገራችን ሙዚቃዎች ጋር አዋህደን ልንጠቀምበት እንችላለን? ፣ ከዚህ በፊት የተሰሩትን የሀገራችንን ሙዚቃዎች በዚህ ሶፍትዌር እንድይት መስራትና መጫወት ይቻላል? የሚሉትን የመሳሰሉትን መሰረታዊ ጥያቄዎች ይዘን ለዚህም የሚሆኑ የተለያዩ መማሪያ ቪድዮዎችን ለናንተ በማቅረብ እንማማራለን። በዚህ ቻናል ተዘጋጅተው የቀረቡት ቪድዮዎች በሙሉ ያለምንም አይነት የሙዚቃ መሳሪያ በ ኮምፒዩተር ኪይቦርድ ብቻ የተስሩ ከመሆናችውም በላይ እንዲሁ በማዳመጥ እና በፍላጎት ላይ የተመሰረተ እንጂ በምንም አይነት የሙዚቃ ትምህርት ያልታገዘ ነው ። በዚህም መሰረት የተሻለ የሙዚቃ ቅንብር ችሎታ እና ልምድ ያላችሁ ሰዎች አስተያየት እና ልምዶቻቹን ብታካፍሉን የተሻለ ንግር መፍጠር ይቻላል። ሁላችሁም ወደዚህ በመምጣት ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ አስተያየት እንድትሰጡ እጋብዛለሁ።