ሰላም ውድ ተመልካቾቻችን አሁን በዚህ ዩቲዩብ ቻናላችን የተለያዩ ትምህርታዊ የሆኑ ቪዲዬዎችን ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ነን። እናንተም የምትፈልጉትን ትምህርታዊ ማብራሪያዎች በመጠየቅ እንዲሁም ሀሳብ አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት ስር እንድታስቀምጡ በአክብሮት እንጠይቃችኋለን። Hello dear viewers, we are now preparing to release various educational videos on our YouTube channel. We kindly ask you to request for the educational explanations you want and to leave your comments.