hello Friends I am Luli Welcome to my channel ሰላም ኋደኞቼ እንኳን ደና መጣች ሉሊ እባላለው ባለትዳር እና የአራት ልጆች እናት ነኝ በዚህ ቻናል የተለያዩ ምግቦችን እና ጣፋጮችን እንዲሁም ለኔ የጠቀመኝን ነገሮች አቀርባለው እናንተም ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ አመሰግናለው በያላችሁበት ሰላም ያብዛላችሁ