ዝማሬ ዩቱብ channel logo ዝማሬ ዩቱብ
  • Custom URL: @yitbarkemedia
  • Country: United States 🇺🇸

  • YouTube channel type
  • Audience: 1.87K
  • Video Views: 40.41K
  • # videos: 344
  • Category: Religion Society
  • Date Created: 2021-08-29
  • Date Updated: 2024-06-29
Audience activity: 21
Views per video: 117
Keywords: Yitbark media ይትባርክ


በዚህ ሚዲያ ላይ የምተላለፉ መልእክቶች:- 1ኛ መንፈሳዊ ስብከቶች 2ኛ መንፈሳዊ መዝሙሮች ፫ኛ ጠቃም የሆኑ ገጠመኞች ማለትም የህይወት ተሞክሮዎች ፬ኛ ለሰው ልጆች የምጠቅሙ መልእክቶች በሙሉ ይቀርባሉ። ፭ኛ እንደ እግዚአብሔር መልካም ቅዱስ ፍቃል ለቤተ/ክ የበረከት መሰባሰብያ ስራዎች ይሰራል ።የነሳሳን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን። ቦጎ ህልና የሁል ግዜ ደስታኛ ነዉ ።መልካም ነገርን ለመስራት ሰው አትጠብቅ ምክንያቱም ያሃ ሰው ያንቴን ህልና አላዘምና ። መልካም ጓደኛ ወደ እውነት ይመራል ክፉ ጓደኛ ደግሞ ወደ ሃሰት ይመራል መልካም ህይወት ለመኖር እውነትን እንፈልግ ምክንያቱም ! እውነት ሁሌም እውነት ናትና. የእውነት መጨረሻ ያለምና በማንጨርሰው ነገር ግዜ አንጨርስ ምክንያቱም ገና መልካም ለመስራትም ግዜ የለምና ።።።።። ኑሁ መልካሙን አብረን እንፈልግ አብረን የቀድሞ ሰው በህር እንያዝ ። በማይረባ ቅዱስ ግዜ አናባክን ቀድሶ የሠጠ የተቀደሰ ነውና